ዲያስፖራ ማለት ከአገሩ ውጭ የሚኖር ስደተኛ ማለት ነው።

ዲያስፖራ ማለት ከአገሩ ውጭ የሚኖር ስደተኛ ማለት ነው። የዲያስፖራ ክፍል  የተከፈተው በስደት አገር ለምንኖር ለእኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዎች ሁሉ በስደት አገር ላይ ሐይማኖታችን ጠብቀን እንድንቆይ ይረዳን ዘንድ ነው።
የኦርቶዶክስ ተዋሐዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት ማለትም ዶግማንና ቅኖናን አንዲሁም የቅድስት ቤተክርስቲያን እምነትና ትውፊት የጠበቁ ማንኛውንም ሐይማታዊ ጉዳዮችን የምንወያይበት የምንማማርበት ክፍል ነው።
እርሶም በተቻሎት አቅም እግዚአብሔር በሰጦት ፀጋ በመጠቀም መካሪና አስተማሪ ጉዳዮችን በማቅረብ የበኩሎን ድርሻ ይወጡ አንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። 
ለሁሉም ባለቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን ! አሜን