የዲያቆን በጋሻው ደሳለኝ ምላሽ ለምእመናን ክፍል 3
"ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር" ት/ኢሳ 1፤18 ኧረ,,,እባካቹሁ ክቡር መስቀሉን ያጠለቃችሁ ቅዱስ ወንገጌሉን የጨበጣችሁ ሰባኪያን ሁሉ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ብላችሁ በቃልኪዳኑ ታቦት ፊት ተነጋገሩ እውነቱን በእውነት አደባባይ በእውነት ባለቤት ፊት ተነጋገሩ እንጂ ስለምን በሌላ ቦታ ይህን ታደርጋላችሁ በጉባኤ ኒቂያ 318 ሊቃውንትን በቤቷ ያስተናገደች ቅድስት ቤተክርስቲያን እናንተ በጣት የማትቆጠሩትን ልጂቿን ማስተናገድ አንሷት ነውን ከቅጥሯ የወጣችውት,,,,,??? እኛን የሚያሳዝነን የእናንተ አለመስማማት ሳይሆን በነገሮች ሁሉ ተሰናክለው ከቤተክርስቲያን ወጥተው ወደ አለም በመግባት በሚጠፉት ነው,,,,, ስለ ሁሉም +++ በራሳችን መምህራኖች ምክንያት የጠፉትን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይፈልግልን ለእኛም ፅኛቱንና ትግስቱ ያድለን,,,, ክፍል ሦስት የመጨረሻ ክፍል
No comments:
Post a Comment